ምሳሌ 17:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መልካም አነጋገር ለሞኝ አይሰምርለትም፤ ለገዥ ሐሰተኛ አንደበት የቱን ያህል የከፋ ይሆን! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለሰነፍ የኩራት አነጋገር አይገባውም፥ ይልቁንም ሐሰተኛ ከንፈር ለመኰንን አይገባውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሞኝ ሰው ቁም ነገር አይናገርም፤ ከጨዋ ሰው ግን የውሸት ንግግር አይጠበቅም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የታመነች ከንፈር ለሰነፍ፥ የሐሰት ከንፈርም ለጻድቅ አትስማማውም። 参见章节 |