ምሳሌ 16:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሽበት የክብር ዘውድ ነው፤ የሚገኘውም በጽድቅ ሕይወት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የሸበተ ጠጉር የክብር ዘውድ ነው፥ እርሱም በጽድቅ መንገድ ይገኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ሽበት የክብር ዘውድ ነው። የሚገኘውም በተቀደሰ አኗኗር ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መልካም ሽምግልና የክብር አክሊል ነው፥ እርሱም በጽድቅ መንገድ ይገኛል። 参见章节 |