ምሳሌ 16:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ምናምንቴ ሰው ክፋትን ያውጠነጥናል፤ ንግግሩም እንደሚለበልብ እሳት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምናምንቴ ሰው ክፋትን ይምሳል፥ በከንፈሩም የሚቃጠል እሳት አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ወንበዴ ክፉ ነገርን ያቅዳል ንግግሩም እንደ እሳት ያቃጥላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አላዋቂ ሰው ለራሱ ክፋትን ይምሳል፥ በከንፈሩም እሳትን ይሰበስባል። 参见章节 |