ምሳሌ 16:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ሠራተኛን የዕለት ጕርስ ፍላጎቱ ታታሪ ያደርገዋል፤ ራቡም ይገፋፋዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሠራተኛን የዕለት ጉርስ ፍላጎቱ ታታሪ ያደርገዋል፥ ረሀቡ ይጐተጉተዋልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሰውን ጠንክሮ እንዲሠራ የሚያደርገው የምግብ ፍላጎቱ ነው፤ ራብ ደግሞ ለሥራ ይገፋፋዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሰው በድካሙ ለራሱ ይደክማል፥ ከራሱም ጥፋትን ያርቃል። ጠማማ ግን በአፉ ጥፋትን ይለብሳል። 参见章节 |