ምሳሌ 14:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ግልፍተኛ ሰው የቂል ተግባር ይፈጽማል፤ መሠሪም ሰው አይወደድም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቁጡ ሰው በስንፍና ይሠራል፥ አስተዋይ ግን ይታገሣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ቊጡ ሰው የሞኝነትን ሥራ ይሠራል፤ ጥበበኛ ግን ይታገሣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቍጡ ሰው ያለምክር ይሠራል፤ ብልህ ግን ብዙ ይታገሣል። 参见章节 |