ምሳሌ 11:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቅኖችን ጽድቃቸው ትታደጋቸዋለች፤ ወስላቶች ግን በክፉ ምኞታቸው ይጠመዳሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቅኖችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል፥ ወስላቶች ግን በምኞታቸው ይጠመዳሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ቅን ሰው በደግነቱ ይድናል፤ እምነት የማይጣልበት ሰው ግን የራሱ ክፉ ምኞት ወጥመድ ሆኖ ይይዘዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቅኖች ሰዎችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል፤ ኃጥኣን ግን ባለማወቃቸው ይጠመዳሉ። 参见章节 |