ምሳሌ 1:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልጄ ሆይ፤ ኀጢአተኞች ቢያባብሉህ፣ ዕሺ አትበላቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልጄ ሆይ፥ ኃጢአተኞች ቢያባብሉህ እሺ አትበል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ልጄ ሆይ! ኃጢአተኞች እንድትከተላቸው ቢያባብሉህ እሺ አትበላቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጄ ሆይ፥ ዝንጉዎች ሰዎች አያስቱህ፤ እሽም አትበላቸው። 参见章节 |