ፊልጵስዩስ 4:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ኀይልን በሚሰጠኝ በርሱ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ኀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሚያስችለኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። 参见章节 |