ፊልጵስዩስ 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ለሙታን ትንሣኤም እንድደርስ እናፍቃለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ምናልባትም ቢሆንልኝ የሙታን ትንሣኤን እቀዳጃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እንዲሁም ከሞትኩ በኋላ ተነሥቼ ለዘለዓለም በሕይወት ለመኖር ተስፋ በማድረግ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይኸውም ሙታን በሚነሡ ጊዜ ምናልባት በዚህ አገኘው እንደ ሆነ ብዬ ነው። 参见章节 |