ዘኍል 7:48 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 በሰባተኛው ቀን የኤፍሬም ሕዝብ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ ስጦታውን አመጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 በሰባተኛውም ቀን የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ አቀረበ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48-53 በሰባተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከኤፍሬም ነገድ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 በሰባተኛውም ቀን የኤፍሬም ልጆች አለቃ የኤሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ መባውን አቀረበ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 በሰባተኛውም ቀን የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤ 参见章节 |