ዘኍል 6:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ራሱን በለየበት ጊዜ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ራሱን በለየበት ወራት ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ናዝራዊ እስከ ሆነ ድረስ ለእግዚአብሔር የተለየ (የተቀደሰ) ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በብፅዐቱ ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ራሱን የተለየ ባደረገበት ወራት ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። 参见章节 |