ዘኍል 34:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የንፍታሌም ነገድ መሪ፣ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከንፍታሌም ነገድ የአሚሁድ ልጅ ፔዳሄል፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የአሚሁድ ልጅ ፈዳሄል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ከንፍታሌም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል። 参见章节 |