ዘኍል 34:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ለምሥራቁ ድንበራችሁም እንደዚሁ ከሐጻርዔናን እስከ ሴፋማ ምልክት አድርጉበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 “የምሥራቁም ድንበራችሁን ከሐጸርዔናን ወደ ሴፋማ የወሰን ምልክት ታደርጋላችሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “የምሥራቁ ወሰናችሁን ከሐጻርዔናን እስከ ሸፋም ምልክት ታደርጋላችሁ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 “በምሥራቅ በኩል ያለው ወሰናችሁም ከሴፋማ አርሴናይን ጀምሮ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የምሥራቁም ዳርቻችሁን ከሐጸርዔናን ወደ ሴፋማ ምልክት ታመለክታላችሁ፤ 参见章节 |