Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ከአቦት ተነሥተው በሞዓብ ዳርቻ በምትገኘው በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ከአቦትም ተጉዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 ከኦቦት ተነሥተው በመጓዝ፥ በሞአብ ዳርቻ ባለው በዓባሪም ሰፈሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ከአ​ቦ​ትም ተጕ​ዘው በሞ​ዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ከአቦትም ተጕዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:44
4 交叉引用  

እስራኤላውያን ተጓዙ፤ በአቦትም ሰፈሩ፤


ከዚያም ከአቦት ተነሥተው፣ በፀሓይ መውጫ ትይዩ ባለው የሞዓብ ምድረ በዳ በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።


ከፋኖን ተነሥተው በአቦት ሰፈሩ።


ከጋይም ተነሥተው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።


跟着我们:

广告


广告