ዘኍል 33:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 አሮን በሖር ተራራ ላይ ሲሞት፣ ዕድሜው መቶ ሃያ ሦስት ዓመት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 አሮንም በሖር ተራራ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ሦስት ዓመት ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 አሮንም በሖር ተራራ በሞተ ጊዜ ዕድሜው 123 ዓመት ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 አሮንም በሖር ተራራ ላይ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሃያ ሦስት ዓመት ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 አሮንም በሖር ተራራ በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ሦስት ዓመት ነበር። 参见章节 |