ዘኍል 33:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ከዮጥባታ ተነሥተው በዔብሮና ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ከዮጥባታም ተጉዘው በዔብሮና ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ከዮጥባታ ተነሥተው በመጓዝ በዓብሮና ሰፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ከአጤቤትም ተጕዘው በኤብሮና ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ከዮጥባታም ተጕዘው በዔብሮና ሰፈሩ። 参见章节 |