ዘኍል 33:33 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ከሖርሃጊድጋድም ተነሥተው በዮጥባታ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ከሖርሃጊድጋድም ተጉዘው በዮጥባታ ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ከሖርሃጊድጋድ ተነሥተው በመጓዝ በዮጥባታ ሰፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከገድገድም ተጕዘው በአጤቤት ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ከሆርሃጊድጋድም ተጕዘው በዮጥባታ ሰፈሩ። 参见章节 |