ዘኍል 33:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከሻፍር ተራራ ተነሥተው በሐራዳ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከሻፍር ተራራም ተጉዘው በሐራዳ ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ከሼፌር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በሐራዳ ሰፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ከሳፋርም ተጕዘው በካሬደት ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ከሻፍር ተራራም ተጕዘው በሐራዳ ሰፈሩ። 参见章节 |