Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ከሬሞን ዘፋሬስ ተነሥተው በልብና ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ከሬሞን ዘፋሬስም ተጉዘው በልብና ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ከሪሞንፔሬዝ ተነሥተው በመጓዝ በሊብና ሰፈሩ

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ከሬ​ሞት ዘፋ​ሬ​ስም ተጕ​ዘው በል​ብና ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ከሬሞን ዘፋሬስም ተጕዘው በልብና ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:20
6 交叉引用  

የጦር አዛዡም፣ የአሦር ንጉሥ ለኪሶን ትቶ መሄዱን ሲሰማ ተመለሰ፤ ንጉሡም ልብናን ሲወጋ አገኘው።


ሙሴም የቤተ መቅደሱን ንዋየ ቅድሳትና ምልክት መስጫ የሆኑትን መለከቶች ከያዘው ከካህኑ ከአልዓዛር ልጅ ከፊንሐስ ጋራ ከየነገዱ አንዳንድ ሺሕ ሰው ለጦርነት ላከ።


ከሪትማ ተነሥተው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።


ከልብና ተነሥተው በሪሳ ሰፈሩ።


ከዮርዳኖስ በስተምሥራቅ ዓረባ በተባለው ምድረ በዳ ከሱጵ ትይዩ፣ በፋራንና በጦፌል፣ በላባን፣ በሐጼሮትና በዲዛሃብ መካከል ሳሉ፣ ሙሴ ለእስራኤል ሁሉ የተናገረው ቃል ይህ ነው።


ከዚያም ኢያሱና ከርሱ ጋራ የነበሩት እስራኤላውያን በሙሉ ከመቄዳ ወደ ልብና ዐለፉ፤ ወጓትም።


跟着我们:

广告


广告