ዘኍል 33:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በራፍቃ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከሲን ምድረ በዳም ተጉዘው በራፋቃ ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከሲን ምድረ በዳ ተነሥተው በዱፍቃ ሰፈሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከሲና ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ከሲን ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ። 参见章节 |