ዘኍል 31:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ከእነዚህም በጎችና ፍየሎች ለእግዚአብሔር የተሰጠ ግብር ስድስት መቶ ሰባ ዐምስት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ከበጎችም የጌታ ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ከእነዚህም ስድስት መቶ ሰባ አምስቱ ለእግዚአብሔር መባ ሆነው የተሰጡ ነበሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ከበጎችም የእግዚአብሔር ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ከበጎችም የእግዚአብሔር ግብር ስድስት መቶ ሰባ አምስት ነበረ። 参见章节 |