ዘኍል 27:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሴት ልጅም ባትኖረው፥ ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤ 参见章节 |