Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 የፈሉስ ልጅ ኤልያብ ሲሆን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 የፈሉስም ልጆች፤ ኤልያብ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 የፋሉ ዘሮችም ኤሊአብና

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 የፈ​ሉ​ስም ልጆች፤ ኤል​ያብ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 የፈሉስም ልጆች፤ ኤልያብ።

参见章节 复制




ዘኍል 26:8
3 交叉引用  

የሮቤል ልጆች፦ ሄኖኅ፣ ፈሉስ፣ አስሮን እና ከርሚ ናቸው።


እነዚህ የሮቤል ጐሣዎች ሲሆኑ፤ ከእነዚህም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺሕ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።


የኤልያብ ልጆች ደግሞ፣ ነሙኤል ዳታንና አቤሮን ነበሩ። እነዚሁ ዳታንና አቤሮን በሙሴና በአሮን ላይ ያመፁ የማኅበሩ ሹማምት ሲሆኑ፣ ቆሬና ተከታዮቹ በእግዚአብሔር ላይ ባመፁ ጊዜ እነርሱም በነገሩ ነበሩበት።


跟着我们:

广告


广告