ዘኍል 26:60 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም60 አሮንም የናዳብና የአብዩድ፣ የአልዓዛርና የኢታምር አባት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር ተወለዱለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም60 አሮንም ናዳብ፥ አቢሁ፥ አልዓዛርና ኢታማር የተባሉ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛርና ኢታምር ተወለዱለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር ተወለዱለት። 参见章节 |