ዘኍል 26:56 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም56 እያንዳንዱም ርስት በትልልቆቹና በትንንሾቹ ነገዶች መካከል በዕጣ ይደለደላል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፋፈላለች።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም56 ዕጣ የሚጣለውም ከፍተኛ ቊጥርና አነስተኛ ቊጥር ባላቸው ቤተሰቦች መካከል ነው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸውን በዕጣ ትከፍላለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፈላለች። 参见章节 |