Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:50 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

50 እነዚህ የንፍታሌም ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት አርባ ዐምስት ሺሕ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

50 በየወገናቸው የንፍታሌም ወገኖች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

50 የንፍታሌም ነገድ በየወገናቸው እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

50 በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የን​ፍ​ታ​ሌም ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ አም​ስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

50 በየወገናቸው የንፍታሌም ወገኖች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 26:50
3 交叉引用  

ለመሆኑ ከዐምሳው ጻድቃን ዐምስት ቢጐድሉ በዐምስቱ ሰዎች ምክንያት መላ ከተማዋን ታጠፋለህን?” እርሱም፣ “አርባ ዐምስት ጻድቃን ባገኝ አላጠፋትም” አለ።


跟着我们:

广告


广告