ዘኍል 26:49 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም49 በዬጽር የዬጽራውያን ጐሣ፤ በሺሌም በኩል፣ የሺሌማውያን ጐሣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ከዬጽር የዬጽራውያን ወገን፥ ከሺሌም የሺሌማውያን ወገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ዬጽር፥ ሺሌምና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ከየሴር የየሴራውያን ወገን፥ ከሴሌም የሴሌማውያን ወገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ከዬጽር የዬጽራውያን ወገን፥ ከሺሌም የሺሌማውያን ወገን። 参见章节 |