ዘኍል 26:40 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 የቤላ ዘሮች በአርድና በናዕማን በኩል፤ በአርድ በኩል፣ የአርዳውያን ጐሣ፣ በናዕማን በኩል፣ የናዕማናውያን ጐሣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 እነዚህ የቤላም ልጆች ናቸው፤ አርድና ናዕማን፤ ከአርድ የአርዳውያን ወገን፥ ከናዕማን የናዕማናውያን ወገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 የቤላም ልጆች አርድና ናዕማን ናቸው። ከናዕማናውያን ወገን ናዕማን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የቤላም ልጆች፤ አርድና ናዕማን፤ ከአርድ የአርዳውያን ወገን፥ ከናዕማን የናዕማናውያን ወገን። 参见章节 |