ዘኍል 26:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 በሶፋን በኩል፣ የሶፋናውያን ጐሣ፣ በሑፋም በኩል፣ የሑፋማውያን ጐሣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥ ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ሹፋም፥ ሑፋም፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 በየወገናቸው የኤፍሬም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሱቱላ የሱቱላውያን ወገን ከጣናህ የጣናሃውያን ወገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን። 参见章节 |