ዘኍል 26:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 የሱቱላ ዘሮች እነዚህ ነበሩ፤ በዔዴን በኩል፣ የዔዴናውያን ጐሣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የሱቱላ ልጅ፦ ዔራንና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ከሲማኤር የሲማኤራውያን ወገን፥ ከኦፌር የኦፌራውያን ወገን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን። 参见章节 |