ዘኍል 22:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ከዚያም በለዓም ከባላቅ ጋራ ወደ ቂርያት ሐጾት ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ስለዚህ በለዓም ከባላቅ ጋር ወደ ቂርያት ሑጾት ከተማ ሄደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፤ ወደ ቅጽር ግቢውም ገቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ። 参见章节 |