ዘኍል 18:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እጅግ ቅዱስ መሆኑን በማሰብ በተቀደሰ ስፍራ ብላው፤ እያንዳንዱም ወንድ ከዚሁ ይብላ፤ ይህ ለአንተም የተቀደሰ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እጅግ በተቀደሰ ስፍራ ብላው፤ ወንዶች ሁሉ ይብሉት፤ ለአንተም የተቀደሰ ይሆንልሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በተቀደሰው ስፍራ ሆናችሁ እነዚህን ሁሉ ትበላላችሁ፤ የተቀደሱ ናቸው፤ ወንዶች ሁሉ ይመገቡት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በቅዱሰ ቅዱሳን ብሉት፤ ወንዶች ሁሉ ይብሉት፤ አንተም ልጆችህም ብሉት፤ ለአንተ የተቀደሰ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በተቀደሰ ስፍራ ብላው፤ ወንዶች ሁሉ ይብሉት፤ 参见章节 |