ዘኍል 16:43 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ከዚያም ሙሴና አሮን ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ወዳለው ስፍራ መጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ሙሴና አሮንም መጥተው በመገናኛው በድንኳን ፊት ለፊት ቆሙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ሙሴና አሮንም ወደ ምስክሩ ድንኳን ፊት ገቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት መጡ። 参见章节 |