ዘኍል 16:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “ማኅበሩን ‘ከቆሬ፣ ከዳታንና ከአቤሮን ድንኳኖች ራቁ’ በላቸው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 “ለማኅበሩ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ከቆሬና ከዳታን ከአቤሮንም ማደሪያ ዙሪያ ርቃችሁ ገለል በሉ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “ለማኅበሩ፦ ከቆሬ ማኅበር ዙሪያ ፈቀቅ በሉ ብለህ ንገራቸው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ለማኅበሩ፦ ከቆሬና ከዳታን ከአቤሮንም ማደሪያ ዙሪያ ፈቀቅ በሉ ብለህ ንገራቸው። 参见章节 |