ዘኍል 10:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የብንያም ነገድ ሰራዊት አለቃም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የብንያም ነገድ መሪ የጊድዖኒ ልጅ አቢዳን ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዲዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በብንያምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን አለቃ ነበረ። 参见章节 |