ነህምያ 7:68 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም68 736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች፣ 435 ግመሎችና 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)68 ግመሎቻቸው አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ አህዮቻቸው ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)68 ፈረሶቻቸውም ሰባት መቶ ሠላሳ ስድስት፥ በቅሎዎቻቸውም ሁለት መቶ አርባ አምስት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)68 ፈረሶቻቸውም ሰባት መቶ ሠላሳ ስድስት፥ በቅሎቻቸውም ሁለት መቶ አርባ አምስት፥ 参见章节 |