ነህምያ 7:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ካህናቱ፦ ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ካህናቱ፥ የኢያሱ ቤት የይዳዕያ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39-42 ከምርኮ የተመለሱ የካህናት ጐሣዎች ስም ዝርዝር ይህ ነው፦ የኢያሱ ዘር ከሆነው ከይዳዕያ ወገን 973 ከኢሜር ወገን 1052 ከፓሽሑር ወገን 1247 ከሓሪም ወገን 1017 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ካህናቱ ከኢያሱ ወገን፦ የዮዳሔ ልጆች ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ካህናቱ፥ ከኢያሱ ወገን የዮዳኤ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት። 参见章节 |