38 የሴናዓ ዘሮች 3,930
38 የሰናአ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
38 የሴናዓ ልጆች ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
38 የሴናዓ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
የሴናዓ ዘሮች 3,630
የዓሣ በሩን የሃስናአ ልጆች ሠሩ፤ እነርሱም ምሰሶዎቹን አቁመው መዝጊያዎቹን፣ መቀርቀሪያዎቹንና መወርወሪያዎቹን በየቦታቸው አኖሩ።
የሎድ፣ የሐዲድና የኦኖም ዘሮች 721
ካህናቱ፦ ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973