ነህምያ 3:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከርሱም ቀጥሎ ያለውን ክፍል ከአካባቢው የመጡት ካህናት መልሰው ሠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከእርሱ በኋላ የአካባቢው ሰዎች ካህናቱ አደሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ከዚያ ቀጥሎ ያለውን ቅጽር የሠሩ ካህናት ስም ዝርዝር ይህ ነው፦ በኢየሩሳሌም ዙሪያ የነበሩት ካህናት ከዚያ ቀጥሎ ያለውን ክፍል ሠሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከእርሱም በኋላ የአካባቢው ሰዎች ካህናቱ ሠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከእርሱም በኋላ የቈላው ሰዎች ካህናቱ አደሱ። 参见章节 |