19 ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤
19 ከዮያሪብ ማትናይ፥ ከይዳዕያ ዑዚ፥
19 ከዮያሬብ መትናይ፥ ከዮዳኤያ ኦዚ፤
19 ከዮያሪብ መትናይ፥ ከዮዳኤ ኦዚ፥
የመጀመሪያው ዕጣ ለዮአሪብ፣ ሁለተኛውም ዕጣ ለዮዳሄ ወጣ፤
ከካህናቱ፦ ዮዳኤ፣ ዮአሪብ፣ ያኪን፤
ከካህናቱ፦ የዮያሪብ ልጅ ዮዳኤ፤ ያኪን፤
ከቢልጋ፣ ሳሙስ፤ ከሸማያ፣ ዮናታን፤
ከሰሉ፣ ቃላይ፤ ከዓሞቅ፣ ዔቤር፤