18 ከቢልጋ፣ ሳሙስ፤ ከሸማያ፣ ዮናታን፤
18 ከቢልጋ ሻሙዓ፥ ከሽማዕያ ይሆናታን፥
18 ከቤልጋ ሳሙኣ፥ ከሰማዕያ ዮናታን፤
18 ፈልጣያ፥ ከቢልጋ ሳሙስ፥ ከሸማያ ዮናታን፥
መዓዝያ፣ ቤልጋይ፣ ሸማያ፤ እነዚህ ካህናት ነበሩ።
ከአብያ፣ ዝክሪ፤ ከሚያሚንና ከሞዓድያ፣ ፈልጣይ፤
ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤