16 ከአዶ፣ ዘካርያስ፤ ከጌንቶን፣ ሜሱላም፤
16 ከዒዶ ዘካርያስ፥ ከጊንቶን ምሹላም፥
16 ከአዶ ዘካርያስ፥ ከጌንቶን ሜሱላም፤
16 ከአዶ ዘካርያስ፥ ከጌንቶን ሜሱላም፥
ከካሪም፣ ዓድና፤ ከመራዮት፣ ሔልቃይ፤
ከአብያ፣ ዝክሪ፤ ከሚያሚንና ከሞዓድያ፣ ፈልጣይ፤
ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤