Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 11:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ከብንያም ዘሮች፦ የየሻያ ልጅ፣ የኢቲኤል ልጅ፣ የመዕሤያ ልጅ፣ የቆላያ ልጅ፣ የፈዳያ ልጅ፣ የዮእድ ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ ሰሉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የብንያምም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ የይሻዕያ ልጅ፥ የኢቲኤል ልጅ፥ የማዓሤያ ልጅ፥ የቆላያ ልጅ፥ የፕዳያ ልጅ፥ የዮዔድ ልጅ የምሹላም ልጅ ሳሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 የብንያም ነገድ አባላት፦ ሳሉ፥ የመሹላም ልጅ፥ የዮዔድ ልጅ፥ የፐዳያ ልጅ፥ የቆላያን ልጅ፥ የማዕሤያን ልጅ፥ የኢቲኤልን ልጅ፥ የሻዕያን ልጅ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የብ​ን​ያ​ምም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ የይ​ሳ​ዕያ ልጅ፥ የአ​ት​ያል ልጅ፥ የመ​ዕ​ሤያ ልጅ፥ የቆ​ላያ ልጅ፥ የፈ​ዳያ ልጅ፥ የዮ​ሐድ ልጅ፥ የሜ​ሱ​ላም ልጅ ሴሎ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 የብንያምም ልጆች እነዚህ ናቸው፥ የየሻያ ልጅ የኢቲኤል ልጅ የመዕሤያ ልጅ የቆላያ ልጅ የፈዳያ ልጅ የዮእድ ልጅ የሜሱላም ልጅ ሰሉ።

参见章节 复制




ነህምያ 11:7
5 交叉引用  

የሐናንያ ዘሮች፤ ፈላጥያ፣ የሻያ፤ እንዲሁም የረፋያ፣ የአርናን፣ የአብድዩና የሴኬንያ ወንዶች ልጆች።


እነዚህ ሁሉ በየትውልድ ሐረጋቸው የተቈጠሩ አለቆችና የቤተ ሰብ መሪዎች ሲሆኑ፣ የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበረ።


በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ዘሮች በጠቅላላ 468 ብርቱ ሰዎች ናቸው።


ተከታዮቹም ጌቤና ሳላይ 928 ወንዶች፤


跟着我们:

广告


广告