ነህምያ 11:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 መዘምራኑ የየዕለቱን ተግባራቸውን በሚቈጣጠረው በንጉሡ ትእዛዝ ሥር ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ስለ እነርሱ የንጉሥ ትእዛዝ ነበረ የመዘምራኑም ሥርዓት ለየዕለቱ የተሠራ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በየዕለቱ የሚቀርበውንም መዝሙር ቅደም ተከተል ተራ በማስያዝ ረገድ ከንጉሡ የተሰጠ ትእዛዝ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእነርሱም ላይ የንጉሥ ትእዛዝ ነበረ፤ የመዘምራኑም ሥርዐት ለየዕለቱ የተሠራ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ስለ እነርሱም የንጉሥ ትእዛዝ ነበረ፥ የመዘምራኑም ሥርዓት ለየዕለቱ የተሠራ ነበረ። 参见章节 |