ነህምያ 11:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ወንድሞቹ የሆኑት የየቤተ ሰቡ አለቆች 242 ወንዶች፤ የኢሜር ልጅ የምሺሌሞት ልጅ፣ የአሕዛይ ልጅ፣ የኤዝርኤል ልጅ አማስያ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ወንድሞቹ የአባቶች መሪዎች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢሜር ልጅ፥ የምሺሌሞት ልጅ፥ የአሕዛይ ልጅ፥ የዓዛርኤል ልጅ ዓማሽሳይ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከዚህም ጐሣ ውስጥ ባጠቃላይ 242 የቤተሰብ መሪዎች ነበሩ። አማሽሳይ የዐዛርኤል ልጅ፥ የአሕዛይ ልጅ፥ የመሺሌሞት ልጅ፥ የኢሜር ልጅ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ወንድሞቹም የአባቶች ቤቶች አለቆች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢሜር ልጅ፥ የሜሱላሙት ልጅ፥ የአሐዚ ልጅ፥ የኤዝርኤል ልጅ ሐማስያ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ወንድሞቹም የአባቶቹም ቤቶች አለቆች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፥ የኢሜር ልጅ የምሺሌሞት ልጅ የአሕዛይ ልጅ የኤዝርኤል ልጅ አማስያ፥ 参见章节 |