26 አኪያ፣ ሐናን፣ ዓናን፣
26 ርሁም፥ ሐሻብና፥ ማዓስያ
26 አሂያ፥ ሐናን፥ ዓናን፥፤
26-27 መዕሤያ፥ አኪያ፥ ሐናን፥ ዓናን፥ መሉክ፥ ካሪም፥ በዓና።
ሬሁም፣ ሐሰብና፣ መዕሤያ፣
መሉክ፣ ካሪምና በዓና።
ኤፉድ ይለብስ የነበረውም አኪያ በመካከላቸው ነበር። እርሱም በሴሎ የእግዚአብሔር ካህን የነበረው የዔሊ ልጅ፣ የፊንሐስ ልጅ የኢካቦድ ወንድም የአኪጦብ ልጅ ነበር። ዮናታን አለመኖሩን ግን ያወቀ ሰው አልነበረም።