ማቴዎስ 9:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ወሬውም በአካባቢው ሁሉ ተሠራጨ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዚህም ወሬ ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዚህም ነገር ዝና በዚያ አገር ሁሉ ተሰማ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። 参见章节 |