Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማቴዎስ 8:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ኢየሱስም፣ “እኔ መጥቼ ልፈውሰውን?” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ኢየሱስም “እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ” አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ኢየሱስም “እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ” አለው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ኢየሱስም “እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው።

参见章节 复制




ማቴዎስ 8:7
5 交叉引用  

“ጌታ ሆይ፤ ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ በመሠቃየት ከቤት ተኝቷል” አለው።


የመቶ አለቃው ግን መልሶ እንዲህ አለ፤ “ጌታ ሆይ፤ ወደ ቤቴ እንድትገባ የሚገባኝ አይደለሁም፤ ነገር ግን ከዚሁ ሆነህ አንዲት ቃል ብቻ ተናገር፤ ብላቴናዬም ይፈወሳል፤


ኢየሱስም ከእነርሱ ጋራ ሄደ። እርሱም ወደ ቤቱ በተቃረበ ጊዜ፣ የመቶ አለቃው ወዳጆቹን ልኮ እንዲህ አለው፤ “ጌታ ሆይ፤ ከቤቴ ጣራ በታች ልትገባ የሚገባኝ ሰው አይደለሁምና አትድከም፤


跟着我们:

广告


广告