ማቴዎስ 8:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ከእነርሱ ትንሽ ራቅ ብሎ፣ የብዙ ዐሣማ መንጋ ተሰማርቶ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከእነርሱም ርቆ ብዙ የዓሣማ መንጋ ተሰማርቶ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከእነርሱ ጥቂት ራቅ ባለ ስፍራ የብዙ ዐሣማዎች መንጋ ተሰማርቶ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር። 参见章节 |