ማቴዎስ 8:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከዚያም ኢየሱስ ወደ ጀልባ ገባ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከትለውት ገብተው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ወደ ጀልባ በገባ ጊዜ ደቀመዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኢየሱስም ወደ ጀልባ ሲገባ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节 |